Based on feedback, we’re working to improve our online system. This means a planned outage on 02 April 2025, from 5.00 pm to 8.30 pm. Our online services will not be available during this time.

BDM አገልግሎቶች (About BDM in Amharic)

Information in Amharic about BDM.

በቪክቶሪያ ውስጥ ያሉትን የህይወት ድርጊቶች ዝርዝር መረጃ መዝግበናል። እንዲሁም ለነዚህ ድርጊቶች ምስክር ወረቀት እናቀርባለን።

ስለሚከተለው እኛን ማነጋገር

  • ለህጻን መወለድና የልደት ምስክር ወረቀት ስለመመዝገብ
  • የሞት ምስክር ወረቀቶች
  • የጋብቻ ምስክር ወረቀቶች
  • ለዝምድና እና የዝምድና ምስክር ወረቀቶች ምዝገባ
  • በ Victorian Marriage Registry በኩል ጋብቻ መፈጸም
  • ስም ስለመቀየር
  • የጾታ ማረጋገጫ

ለበለጠ መረጃ እና ድጋድ

በራስዎ ቋንቋ ምክር

በራስዎ ቋንቋ የBDM’ን ለማነጋገር የትርጉምና አስተርጓሚ አገልግሎት በስልክ/TIS በስልክ 13 14 50 መደወል። ከ Registry of Births, Deaths and Marriages Victoria ጋር በስልክ 132 842 አድርገው እንዲያነጋግርዎ መጠየቅ።

ለእኛ መደወል

በስልክ፡ 132 842 ከጥዋቱ 8am – 4pm ከሰኞ እስከ ዓርብ (ህዝባዊ ነዓላትን አያካትትም)

በ BDM ድረገጽ

ለመጎብኘት www.bdm.vic.gov.au እና ጥያቄ ለማቅረብ ‘እኛን ማነጋገር/Contact Us’ የሚለውን መምረጥ።

የፍትህ አገልግሎት ማእከላት/Justice Service Centres

በሞላው ቪክቶሪያ ውስጥ ላሉ የ BDM አገልግሎቶች በፍትህ አገልግሎት ማእከላት በኩል ይቀርባል። ለበለጠ ዝርዝር መረጃ በድረገጽ www.justice.vic.gov.au/service-locations (opens in a new window) ላይ መጎብኘት.

Updated